Ethiopian News | "ምንም የማያውቁት ሰዎች ናቸው ሰለባ የሆኑት" የቤተሰቦች አስተያየት | Abiy Ahmed | Jawar Mohamed

48


ለአጫጭር እና ትኩስ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ — ›
Addis Monitor is an Infotainment channel that provides cool videos of news everyday on politics,entertainment and showbiz in fun and simple manner for the ethiopian community all around the world.
Addis Monitor helps you cut through the noise and understand what’s driving events in the headlines and in our community.


Source: https://cyrrion.com
Read more all post News : https://cyrrion.com/news/
48 Comments
 1. Abeba Kinfe says

  ወይ ፈጣሪ  የንጹሃን ደም በፈጣሪ ዘንድ ትጮሃለች እግዚአብሔር ፍርዱን ክፈላቸው

 2. Fatimaa Terab says

  አብይ ፡ ነው ፡ የዚህ ሁሉ መንስኤ ፡ ጀዋርን ፡ ሀገር ፡ ያስገባው።

 3. Rahel Worku says

  ይህ ዜና ነውወይስ ማባባስ እባካችሁ በማስተዋል አቅቡ አሁን እናንተ ማራገብ ነው የያዛችሁት እኮ

 4. Tikdem Legessa says

  ወይኔ ጭካኔ ምን ጉድ ነዉ አረ ኡኡኡኡኡኡ ወይኔ ምንድነዉ ወየዉ እስቲ አሁን እነዚህ ደሀዎች ህፃናቶች አረ ኡኡኡኡ የሰማይ አምላክ እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጥ ጀዋር የስራህን ይስጥህ

 5. Noor Noor says

  እዉነትእግዚአብሄርይፍረድብክ

 6. Don Petros says

  ይህ ሁሉ እንዲደርስ የፈቀደው አብይ ነው ። ማቆም ሲቻል ይህ የዋህ ህዝብ በአረመኔዎች እንዲጨፈጨፍ የፈቀደው እሱ ነው ። አዎን፣ ህዝባችን በአረመኔዎች እጅ ወድቋል ። ተደራጅቶ ሲያበቃ ጠላቱን መቋቋም ግዴታ ነው ። የጃዋር የአክራሪ ሜንጫ በስተመጨረሻው ሃይማኖት እንጂ ዘር አይለይም ። ኦሮሞ ክርስቲያኖችን ጭምር ጨፍጭፏል – ገናም ያስጨፈጭፋል ። ይህን አውሬ ሳያጠፋን እናጥፋው ። ከእንግዲህ በአብይ አታካች ወሬ አንዘናጋ ። ሰልፉ ከጃዋር እንጂ ከህዝቡ ጋር ላለመኾኑ ከዚህ የበለጠ ምን ይምጣ !! ያ ራቢ ያ ጎፍታ ኬኛ ኢያ ዲ`ጋ ሳባ ካና ዳ`ጌፋዱ ። አቲ ኑ ቢርማዱ` !!

 7. Tala Talaco says

  ግዴለም ፈጣሪ መልስ አለው😭😭😭😭😭😭☝ ነብሳቸውን አምላክ በገነት ያኑረው

 8. Kidist Mame says

  እፍፍፍፍ አይ አብይ ጀዋር ፍርዱን ፍጣሪ ይስጣችሁ ቤዘገይም አይቀርም ስው እድ በግ መታርድ ሴት ጡት መቆርጥ አብይ ነው ዋናው ገዳይ

 9. Eman Eeee says

  Men.jewar.becha.abeyim.eju.albet.hezebu.siyalk.lamn.zem.yilal.ferd.ke.egziabher.entebkaln

 10. Fiker Yashenfal says

  😭😭😭😭😭😭😭😭😭አምላክ ሆይ የሆነብንን አስብ ያማል😭😭😭😭

 11. Ghkvk Hvhdu says

  እግዚአብሔር ይፈርድብት እሄ ስጣን ለነገሩ ስጣን ስለሆንነው የስውን ደሚ የምጠጣሀ

 12. Eskinder Teshome says

  Jawar = nazism

 13. Ghad Gs says

  አብይየአማራባለሥልጣንንለማሠርይሮጣልዋናዉንግፈኛእያለባበሠለማለፍይጥራግንአብይአይሣካልህም

 14. Ghad Gs says

  ሀሥቤላሁወናአእመልወኪልጀዋርተብየዉየሠዉአዉሬአላህየጂህንይሥጥህመግሥትሥላተጠበቃቁሞልሀልአላህግንመዝግቦይዞታልይሄንአሠቃቂዲርጊትህንከሠዉብታመልጥከአላህግንማምለጥአትችልምእኔአተንአያዲርገኝ

 15. Nura Mohammed says

  ለዚህ ሁሉ የደሀ ልጅ መሞት ምክንያት ጁሀር መሀመድ ነው ልጁን አሜሪካ አንቀባሮ እያኖረ በደሀ ልክ ደም የሚነግድ አሽባሪ አላህ ከምድረ ገጽ ያጥፋህ

 16. Selamawit Ghebre says

  እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ የፈጣሪ ያለ ኡኡኡኡኡኡኡ የኦሮሞ ህዝብ ይሄንን ግፍ እንዴት ትሸከሙት😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

 17. አንድ ቀን መልካም ይሆናል መልካም ይሆናል says

  😭😭😭😭😭😭😭😭😭

 18. ኮዜት ዴቭ says

  😭😭😭😭😭🙈

 19. Roba Roba says

  Dr Abiy Ahmed Dawn Dawn

 20. Hesen abdu Hesen abdu says

  ለፖለቲካ ትርፋቸው ሢሉእርሥ በርስ ለሚያጫርሡን ሠዎች ፈጣሪ ፍርዱን ያሣየን

 21. Fatima Rashad says

  እኛ የሰው ልጆች አቅም የለንም አቅም ያለው አንዳላሕ ብቻና ብቻነው ያማል ከባድነው በያለንበት በየሐይማኖታችን በዱአ እንርዳቸው ሌላ ምንእላለሑ ከማልቀስ ውጪ ምን እናረጋለን ፍርዱን ለአላሕ ሰጥተናል የገደለም ያስገደለም ነገ አላሕፊት ይቀርባል

 22. Alem Genet Leinwand says

  ይሄ የግፍ የግድያ ደማቸው ይፋረዳቹሀል እንደዚህ ያደረገውን ወንጀለኛውን አሁንም በመንግስት ጥበቃ እየተደረገለት ይኖራል አየ መንግስት😭😭😭😭😭🙏

 23. Aster sirak says

  በሉትእንዴ፣እጃቸውን፣አረመኔ፣እና፣ባዕድ፣አምልኮኛ፣ስለሆኑ፣በልተዋቸው፣ነው፣፣፣፣

 24. Zed Beshah says

  Egiziwo menigisit yelem mengisit bnor jawar yigedel neber ewnet d/r abiy ena jawar yemsikynoch dem yifirdibachu

 25. Why Not says

  ይህ ISIs ድርጊት ነው ጁሐር ደግሞ ከነሡ ጋር አደሚሠራ ማሣያ ነው

 26. Janah 50 says

  ሞት ለዝህ ልምዝምዝ ለማና ጀዋር አብይ ፈጣሪ ያሳችሁ

 27. Alemtshay Hayle says

  እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም እና የንፁሀንን ደም ይፈርዳል ጁአር እና አበሮችህ ጠብቅ ቅጣትን ከፈጣሪ

 28. Aysha Aysha says

  ኡፍፍፍፍፍፍ ምን ማጣብን ሰው በሰው ወንድም በወንድመ ማጫካካን

 29. sina etatu sina says

  አቤቱ አምላኪ

 30. ታሪክ የድንግል ልጅ ሰደተኛዋ ነኝ says

  አቤቱ የሆነብንን አሰብ😭😭😭 እግዞኦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርሰን😭😭😭😭 ድንግል ሆይ የአሰራት ሀገረሸን ኢትዮጵያ አሰቢያት😭😭😭😭😭😭😭😭😭

 31. Aisha Tyaouland says

  እግዚአብሔር ፍሪድን አተመልከት

 32. Sofiya Yesufa says

  እማሳዝን እውነት ምን ሊጠቀሙ ነው አሁኑም ኦሮሞወች ጂሆርን አጋልጣችሁ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ካልቆማችሁ ችግርችሁ እየበዛ ነው እሚሄደው

 33. Hayatt Abdala says

  Mangset ema yalam faxare hesabne yesxaw

 34. Kidest Eshetu says

  ትክክል የኔም ዘመዶቺ መውጬ አተዋል በስደት ተጨንቄ ልሞትነው

 35. ሰላመ ነሽ ድንግል ማርያም እናቴ says

  ፈራጅ አምላክ አለን ብዘገይም እግዚአብሔር የንጹሃኑን ደም ዝም አይልም 😭😭😭😭😭😭😭

 36. Kidest Eshetu says

  😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤት አምላኬ ፍርዱን ይስጣቸዋል

 37. Hayim ye mariyam says

  Jiware yate demi ede akaAbe demeneni wesha yelesewali

 38. ጉራጌዋ ነኝ ወይኒ ስደተኛዋ says

  የኢቲዮጲያ። አምላክ። ይፍረድ። እግዚኦ። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😧😧😧😧😧።

 39. MMM Udjd says

  በወያኔ ጊዜ አልበቅል ብሎ አሁን ደግሞ የባሰ በአውሬወች ሰው እደከብት እያረዱ መንግስት እያየ ዝም ብሎ ይሄን የሞቱትን የሬሳ ይህ የከለብሄር 50 ሙቱዋል 20ሙቱል እያለ ይቆጥርል በኡነት አሳፋሪው መሪ ዘረኛው በዘር ተጨምቆ ያደገ ባለጌ ኦነግእሱ ራሱ ከኢትዮጵያ መሪ የማይጠበቅ የሬሳ የዘር ቆጠራ በጣም እጅግ አሳፋሪነው ጁሀር ብቻ ሳይሆን ከተገደሉት በዋነኛወንጀለኞቹ የአብይ እጅ እዳለበት የራሱን እ0ራጅነት አስተዋውቁዋል ግን የኢትዬጵያ ህዝብ በአንድ ተነስቶ እራሱእብይን እሰከ ጀሌወቹ ለፍርድ እዲቀርብ መጠየቅ አለብን ።

 40. Birhanu Woldegebriel says

  Keabiy yetesete tizaze neu

 41. combo combo says

  Yizegeyal inji yeigziabher fird aykere bemeles yeferede amlak benezih sew bela galoch haymanot yeleshoch soon yiferdal but now amhara be 1 and 1 the only choise amlalkim yeisrael geta beabiy yiferdal becoz he is the one sebsibo yasgebachew alamachewun iyawoke he is the killer too

 42. muna Hassen says

  Min atfito woyeeee

 43. Tena Tina says

  😭😭😭😭😭😭

 44. ፍቅር ይበልጣል says

  ጀዋር አንተና ግብራበሮችህ ፍርድን ከእግዚአብሔር ታገኙታላችሁ እንዳይመስልህ እግዚአብሔር ዝም ሲል የሌለ እንዳይመስልህ የጊዜ ጉዳይ ነው አሁን ፈንጩ ቀን ሰቶአችሃል

 45. ሴት ሞልቶ ሴት ያጣሁ says

  የኢትዮጵ ህዝብ ኑሮ አደንዝዞታል ባለተረኞች ደሞ የህዝብ ገንዘብ እየመነዘሩ ህዝቡን ጨረሱት የኢትዮጵያ ጥላት አብይ ነው ቆሻሻ ዘረኛ ሌባ 22 ባንክ ዘርፎ ድሀውን የሚጨፈጭፋት ህዝብ ሆይ ተው ተነስ ሰላምህን አስከብር ህዝብ ሆይ ተኝተህ ሞትህን አጠብቅ ተው ንቃ ተው ንቃ ህግ የለም ሞኝ አትሁን በዘር ነው የሚመሩህ

 46. Mahmoud Wehbe says

  Mhrten ywrdlne

 47. Hana ethiopia ethiopia says

  እግዚአብሔር ፍርድን ይስጥ አቤቱ ይሆነብንን አሰብ

 48. ይህምያልፋል ተመሥገን Love says

  ለሞቱት ነፍስ ይማርልን ለነዚህ ለአዉሬዎች እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

Leave A Reply

Your email address will not be published.